መላ የአማርኛ ኪቦርድን አንድሮይድ ስልክ ላይ ይጫኑ
መላን ስልክ ላይ እንዴት መጠቀም እንደሚችሉ ለመረዳት ይሄን ምስል ይዩ።
ለመጫን
- መላን ከጉግል ፕሌይ ይጫኑ።
- የስልክዎን ቅንብሮች (Settings) ይክፈቱና ወደ System → Languages & input → On-screen keyboard ይሂዱ። መንገዱ እንደ ስልኩ ዓይነት ሊለያይ ይችላል።
- Manage keyboards የሚለውን ይጫኑና መላ የጣት ሰሌዳን ያብሩ።
- በማንኛውም የጽሑፍ መጻፊያ ቦታ ላይ የኪቦርድ ወይም የሉል (🌐) ምልክቱን ተጭነው ወደ መላ ይቀይሩና በአማርኛ መጻፍ ይጀምሩ።
መላን ከጉግል ፕሌይ ይጫኑ
በቀጥታ ለማውረድ
የምንመክረው Google Play እንዲጠቀሙ ነው። ከዛ መጫን ካልቻሉ በቀጥታ ያውርዱ። አዲስ ሰሌዳ ሲለቀቅ እዚህ እየመጡ እንደገና ማውረድ ይኖርቦታል።
↓ መላ 5.0.3 ያውርዱ (6.7MB)
የፋይሉ ማረጋገጫ (SHA-256)፦ e61319d980daffe4ce59931840bfdb25ca9a2aa81e5179f641d666c5461db63a